የግል መረጃዎችን በኢንተርኔት ብናጋራ ምን ይገጥመናል?

የግል መረጃዎችን በኢንተርኔት ብናጋራ ምን ይገጥመናል?

የግል መረጃዎቻችን እኛን ከሌሎች ለመለየት የሚያገለግል ማንኛውም ዳታ ነው። ከግል መረጃዎቻችን መካከልም ስማችን፣ የመኖሪያ አድራሻችን፣ ስልክ ቁጥራችን፣ የኢ-ሜይል አድራሻችንና ሌሎችን ግላዊ መረጃዎች ያካትታል። እነዚህን ግላዊ መረጃዎችን በኢንተርኔት ላይ መልቀቅ ወይም ማጋራት አደጋ ላይ ሊጥለን እንደሚችል መዘንጋት የለብንም። ሆኖም በኢንተርኔት ላይ የግል መረጃን ብናጋራ ሊያጋጥሙን ከሚችሉ አደጋዎች መካከልም የሚከተሉትን ይገኙበታል:
👉የማንነት ስርቆት፤
👉የሳይበር ትንኮሳ፤
👉ከማያውቋቸው ሰዎች ፍቃደኛ ያልሆኑበት የመልዕክት ግንኙነቶች፤
👉በመረጃ አጥማጆች እጅ የመዉደቅና ሊጭበረበሩ ይችላሉ።




Comments

Popular posts from this blog

የሳይበር ሉዓላዊነት

የስፒር ፊሺንግ #spear_Phishing የሳይበር ጥቃት አይነት ምን ያክል ያዉቃሉ?

በእጅ ስልካችን ላይ ባሉ መተግበሪያዎች እንዳንሰለል ምን ማድረግ አለብን?