የልጆቻችን እጣፈንታ እና ChatGPT
የልጆቻችን እጣፈንታ እና ChatGPT
ChatGPT የተሰኘው AI በOpenAI ካምፓኒ የሚሰራ ሲሆን አሁን ላይ አስደንጋጭ በሚባል ደረጃ እያደገና እየዘመነ መጥቷል::
ከፎቶ ጀምሮ realistic Videoን እና በተጨማሪም ድምፅን አስመስሎ ጀነሬት በማድረግ የግለሰቦችን ሕይወት እያመሰቃቀለ ይገኛል።
"የኛውስ የኛው ነው ይበለን" ነገር ግን ዛሬ ላይ ነፍስ ያላወቁ የልጆቻችን ፎቶ በማህበራዊ ገጾች ላይ እንደቀልድ እየለጠፍን Dataቸውን(የህፃናቱን ገጽታ፣ የልደታቸውን ቀን እና የመሳሰሉትን) ለ ChatGPT ያለፍቃዳቸው ተጋላጭ እያደረግናቸው እንደሆነ እና ነገ ላይም የህፃናቱን ስነልቦና ሊጎዳ የሚችል አዲዮ-ቪድዮ በልጆች ገጽታ እና ስነባህሪ ፍፁም ተመሳሳይ የሆነ ጀነሬት ሊያደርግ እንደሚችል በአጽንኦት ልንገነዘብ ይገባል። እንደምሳሌ የቴዲ ዬ "ይለያል ዘንድሮ" የሚለውን የሙዚቃ ቪድዮ ማቅረብ ይቻላል።
Comments
Post a Comment