አስተማማኝ የይለፍ ቃሎችን በምን መልኩ እንፈጥራለን? How to create strong Password?

 አስተማማኝ የይለፍ ቃሎችን በምን መልኩ እንፈጥራለን? 



በመረጃ መንታፊዎች ወሳኝ መረጃዎቻችንን እንዳይወሰድብንና አካዉንቶቻችን ከኛ ቁጥጥር ዉጪ እንዳይሆኑ ለምንጠቀማቸዉ ማንኛዉም አካዉንቶቻችን ጠንካራና በቀላሉ ልናስታዉሰዉ የምንችለዉን የይለፍ ቃል መፍጠር ጠቃሚ ነዉ። በመሆኑም የይለፍ-ቃል ስንፈጥር የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይመከራል፡-  


👉ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2FA) መጠቀም፤


👉የይለፍ ቃሎችንን የቁጥሮች፣ ምልክቶች እና የሆሄያት ስብጥር መፍጠር፤


👉የይለፍ-ቃልዎን ቢያንስ ስምንት የሚሆን የፊደላት፣ቁጥሮችና ምልክቶችን እንዲይዝ ማድረግ:


👉ለይለፍ-ቃልዎን በማይረሱ ምህጻረ ቃሎችንና አባባል መጠቀም፤

👉የይለፍ-ቃልዎን በመደበኛነት መለዋወጥ፤

Comments

Popular posts from this blog

የስፒር ፊሺንግ #spear_Phishing የሳይበር ጥቃት አይነት ምን ያክል ያዉቃሉ?

የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እና የአደጋ ስጋት መኖሩን ከተረዳን እንደ ተቋም ሊወሰዱ የሚገቡ ቀዳሚ እርምጃዎች ምንድን ናቸው?