ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶች || How to Identify Fake Social Media Accounts‼️

ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶች

በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ከ4-6 በመቶ የሚሆኑት አካውንቶች ሀሰተኛ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። በተለይ የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ሰዎች ሀሰተኛ አካውንቶችን ለመለየት ከባድ ሊሆን ይችላል። 


አንድን የማህበራዊ ሚዲያ አካውንት ሀሰተኛ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ለመለየት ፍንጭ የሚሰጡ አንዳንድ ምልክቶች እንደሚከተለዉ ቀርበዋል። 


1. ስለአካዉንቱ ባለቤት ዝርዝር መረጃ አለመያዝ፤


2. ከጉግል ወይም ከሌሎች ድረ-ገጾች የተገኙ ፎቶዎችን መጠቀም፤


3. በብዛት ሌሎችን መከተል (follow) ማድረግና በአንጻሩ ጥቂት ሰዉ ይከተላቸዋል፤


4. ወጥነት የሌለው እንቅስቃሴ ማሳየት፤


5.  በአብዛኛው አወዛጋቢ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መለጠፍ፤


6.  የወል ርእስ ወይም ኦሪጅናል ያልሆነ ይዘትን መጠቀም፤ 


7.  ግብስብስ መልዕክቶችን፣ አጠራጣሪ ሊንኮችንና ወጥ ያልሆነ ሃሽታጎችን ያጋራሉ፤ 


8.  ለአንድ ርዕስ በጣም አወንታዊ ወይም አሉታዊ ይሆናሉ (ዋልታ-ረገጥነት)፤

Comments

Popular posts from this blog

የስፒር ፊሺንግ #spear_Phishing የሳይበር ጥቃት አይነት ምን ያክል ያዉቃሉ?

የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እና የአደጋ ስጋት መኖሩን ከተረዳን እንደ ተቋም ሊወሰዱ የሚገቡ ቀዳሚ እርምጃዎች ምንድን ናቸው?