ኮምፒውተርን ፈጣን ለማድረግ || To make your computer faster !!

 ኮምፒውተርን ፈጣን ለማድረግ፡-

🛑 ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡

🛑 አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡

🛑 የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡

🛑 ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡

🛑 ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ፡፡

🛑 Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::

🛑 ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡

🛑 ኮምፒውተርዎን update ያድርጉ!




Comments

Popular posts from this blog

የስፒር ፊሺንግ #spear_Phishing የሳይበር ጥቃት አይነት ምን ያክል ያዉቃሉ?

የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እና የአደጋ ስጋት መኖሩን ከተረዳን እንደ ተቋም ሊወሰዱ የሚገቡ ቀዳሚ እርምጃዎች ምንድን ናቸው?